የሕዝብ ብዛትና የተፈጥሮ ሃብት21 ጥቅምት 2004ማክሰኞ፣ ጥቅምት 21 2004ዓለማችን ሰባት ቢሊዮነኛ ኗሪዎቿን ትናንት ስትቀበል አንግታ አርፍዳለች።https://p.dw.com/p/RuHw7 ቢሊዮነኛዋ ዳንሲያ ሜይ ካማቾምስል dapdማስታወቂያ የዛሬ 4.54 ቢሊዮን ዓመታት ገደማ መፈጠሯ የሚነገርላት ምድር እስከዘንድሮ ድረስ ቢሊዮኖችን እያስተናገደች መኖሯ እሙን ነዉ። ምን ያህሉ በቂ ምግብና ንፁህ የመጠጥ ዉሃ ያገኛል፤ የጤና አገልግሎቱስ ለምን ያህሉ ተዳርሷል ሲባል ግን እንኳን ተጨማሪ ልታስተናግድ ላሏትም ከብዷታል እየተባለ ነዉ። ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ