የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ ለምሥራቅ ኢትዮጵያ 9 ሰኔ 2006ሰኞ፣ ሰኔ 9 2006በዩናይትድ ስቴትስ ኮሎምቢያ ዩንቨርስቲ የሚደገፈው «አይ ሲ ኤ ፒ» በሚል የእንግሊዝኛ ምሕጻር የሚታወቀው ግብረ ሠናይ ድርጅት በምሥራቅ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የጤና ተቋማት፣ የቴክኒክና የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍhttps://p.dw.com/p/1CJNHምስል Fotolia/gwimagesማስታወቂያ በመስጠት ላይ ነው። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፣ የድርጅቱን የምሥራቅ አካባቢዎች ዋና ሥራ አስኪያጅ በማነጋገር ፤ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ኂሩት መለሰ