የሐረሪ መስተዳድር ዉሳኔና ቅሬታዉ24 ጥር 2004ሐሙስ፣ ጥር 24 2004ተጠርታሪዎቹ ሲታሰሩ ወንጀላቸዉ ተዘርዝሮ በዋስ ሲፈቱ ግን የተፈቱበት ምክንያት ሳይነገር መለቀቃቸዉ አሳዛኝ ነዉ። አራቱ ባለሥልጣናት ታስረዉ የነበረዉ ሥልጣናቸዉን ለግል ጥቅም ማጋበሻነት አዉለዉታል፥ በሕግ ወጥ እንቅስቃሴዎች ዉስጥ ተሳትፈዋል በሚል ጥርጣሬ ነበር።https://p.dw.com/p/13w1eፖሊስምስል DWማስታወቂያ የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ-እግዚያአብሔር ያነጋገራቸዉ ነዋሪዎች እንደሚሉት ተጠርታሪዎቹ ሲታሰሩ ወንጀላቸዉ ተዘርዝሮ በዋስ ሲፈቱ ግን የተፈቱበት ምክንያት ሳይነገር መለቀቃቸዉ አሳዛኝ ነዉ። ዩሐንስ ገ/እግዚ አብሄር ነጋሽ መሐመድ ተክሌ የኋላ