የህዳሴ ግድብ አንደኛ ዓመት
ማክሰኞ፣ መጋቢት 25 2004ማስታወቂያ
የገንዘብ መዋጮና የቦድ ሽያጩ እየተከናወነ ቆይቷል። በሀገር ዉስም ሆነ በዉጭ ሀገር ከሚኖሩ ዜጎች። በዚህ የጊዜ ሂደት ዉስጥ ስለተከናወነዉ ተግባር የተገለፀ ነገር አለመኖሩን ወኪላችን ዮሃንስ ገብረእግዚአብሔር በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል። የግድቡን ግንባታ ፕሮጀክት አንደኛ ዓመት አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ስለግድቡ ከሀገር ዉስጥና ከዉጭ ለተላኩ ጥያቄዎች በቴሌቪዥን ምላሽ ሰጥተዋል። ዮሃንስ ዓበይት ያላቸዉን በመጥቀስ፤ ካነጋገራቸዉ ሰዎች አስተያየት ጋ አሰባስቦ ልኮልናል።
ዮሃንስ ገብረእግዚአብሔር
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሰ