የሂዩመን ራይትስ ዎች ክስ30 ኅዳር 2001ማክሰኞ፣ ኅዳር 30 2001ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋም ሂዩመን ራይትስ ዎች በሶማሊያው ጦርነት ተካፋይ የሆኑትን ኃይላትን በሙሉ በጦር ወንጀልና በሰብዓዊ መብት ጥሰት ከሷል ።https://p.dw.com/p/GCZvማስታወቂያድርጅቱ በባለ አንድ መቶ አራት ገፅ ዘገባ የጦርነቱ ተካፋይ ኃይላት ለዓለም ዓቀፍ ህግ እንዲገዙና ወንጀል የፈፀሙትንም አጣርቶ ለፍርድ የሚያቀርብ ኮሚሽን እንዲቋቋም ጠይቋል ። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።