የሂውማን ራይትስ ዎች ዘገባ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 6 2003ማስታወቂያ
ተቋሙ እንደሚለው የቀድሞውን ፕሬዝዳንት ጆርጅ ቡሽን ጨምሮ ሌሌችም ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ህገ ወጥ የማሰቃየት ተግባር እንዲፈፀም ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን በተለያዩ ጊዜያት ያሰባባሰባቸው መረጃዎች ይጠቁማሉ ። እንደ የሂውማን ራይትስ ዎች ዘገባ የፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ አስተዳደርም እነዚህን ባለሥልጣናት በፈፀሙት ወንጀል ለፍርድ የማቅረብ ሃላፊነቱን አልተወጣም ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ የ የሂውማን ራይትስ ዎች የፀረ አሸባሪነት ጉዳዮች አማካሪ ላውራ ፒተር አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል
አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሀመድ