የሂለሪ ክሊንተን የኢትዮጵያ ጉብኝት6 ሰኔ 2003ሰኞ፣ ሰኔ 6 2003የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሂለሪ ክሊንተን ዛሬ ለጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።https://p.dw.com/p/RTHTምስል dapdማስታወቂያ ከዛምቢያ እና ታንዛንያ ቀጥሎ ዛሬ ኢትዮጵያ መጎብኘት የጀመሩት ሂለሪ ክሊንተን በአፍሪቃ ህብረት ባሰሙት ንግግረ የህብረቱ አባል ሀገሮች ሊቢያ ወደ ዴሞክራሲ የጀመረችውን ትግል እንዲደግፉ ጠይቀዋል። ከጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋ ተወያይተዋል። ታደሰ እንግዳው እርያም ተክሌ ነጋሽ መሐመድ