የሁለት ምርጫዎች ወግ መፀሀፍ ምረቃ 11 ታኅሣሥ 2004ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 11 2004“የሁለት ምርጫዎች ወግ“ የሚል ርዕስ የተሰጠው የኢትዮጵያ መንግሥት የኮምኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ በረከት ስምኦን መፀሀፍ ትናንት አዲስ አበባ ውስጥ ተመረቀ ።https://p.dw.com/p/13XNgምስል DWማስታወቂያ በ ምረቃው ስነ ስርዓት ላይ የመንግሥት ባለሥልጣናት ታዋቂ ግለሰቦችና የውጭ ዲፕሎማቶችም ተገኝተዋል ። ስነ ስርዓቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የመፀሀፉን ደራሲና እና በምረቃው ላይ የተገኙ ሰዎችን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ሂሩት መለሰ ሸዋዮ ለገሰ