የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሠራተኞች እሮሮ
ሐሙስ፣ የካቲት 28 2011ማስታወቂያ
ትናንት የተካሄደውን የሥራ ማቆም አድማ ተከትሎ የፓርኩ ሠራተኞች ከመንግሥት አመራሮችና ከኩባንያው የስራ ሃላፊዎች ጋር በተወያዩበት ወቅት እንዳሉት የመብት ጥያቄዎችን በሚያነሱ ሠራተኞች ላይ ከሥራ እስከመባረር የሚደርሱ በደሎች ይፈጸሙባቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማሕበራት ኮንፌዴሬሽን በበኩሉ በኢንዱስትሪያል ፓርኩ ሠራተኞች የሚነሱ የመብት ጥያቄዎችን በሕብረት ስምምነት ደንብ ለመፍታት የሚያስችሉ መሠረታዊ የሠራተኞች ማህበራትን ለማደራጀት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ የሀዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ተከታዩን ዘገባ አድርሶናል፡፡
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ሸዋዬ ለገሠ
ተስፋለም ወልደየስ