ዝምባብዌና ጀርመን፣9 ሰኔ 2001ማክሰኞ፣ ሰኔ 9 2001የዝምባብዌው ጠ/ሚንስትር ሞርጋይ ቻንገራይ፣ ከአሜሪካ ወደ አውሮፓ በማምራት ወደ ኔደርላንድና ኖርዌይ ጎራ ካሉ በኋላ ፣ ትናንት በርሊን በመግባት ፣https://p.dw.com/p/IBvPየዝምባብዌው ጠ/ሚንስትር ሞርጋን ቻንገራይ፣ በርሊን ውስጥ ከመራኂተ-መንግሥት አንጌላ ሜርክል ጋር በተወያዩበት ወቅት፣ምስል APማስታወቂያከጀርመን መራኂተ-መንግሥት ወ/ሮ አንጌላ ሜርክል ጋር ሐሳብ ተለዋውጠዋል። ቻንገራይ ከተጠቀሱት አገሮች ለመልሶ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያገኙ ቃል እንተገባላቸው ሁሉ፣ ከጀርመንም ፣ የዝምባብዌ የአመራር ሂደት እየተመረመረ የልማት እርዳታው ቀስ በቀስ የሚቀርብላቸው መሆኑ ተነግሮአቸዋል። ይልማ ኃ/ሚካኤል ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ