ዚምባብዌ23 ጥቅምት 2000ቅዳሜ፣ ጥቅምት 23 2000የአውሮጳ ኅብረት የልማት ኮሚስዮን ሉዊ ሚሼል የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤን አምባገነን ናቸው ብሎ በቅርቡ ከሚደረገው የአውሮጳ ኅብረትና የአፍሪቃ ኅብረት ጉባዔ ማግለሉ አይገባም አሉ፡ ምክንያቱም ይላሉ ሚሽል ሙጋቤ በአፍሪቃ ብቸኛው አምባገነን መሪ አይደሉምና።https://p.dw.com/p/E0aFፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤምስል APማስታወቂያ