ዚምባብዌና ውድቀት የደረሰበት ኤኮኖሚዋ7 ሐምሌ 1999ቅዳሜ፣ ሐምሌ 7 1999የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ሀገራቸው የምትገኝበትን አዳጋች የኤኮኖሚ ሁኔታን ለመቀየርና የህዝቡን ችግር ለመቀነስ በማሰብ የሀገሪቱ ባለተቋሞችና ባለመድብሮች ምርቶቻቸውን በግማሽ ዋጋ እንዲሸጡ አዘዋል፤ ይህን ትዕዛዝ ያላከበረ ተቋሙ እንደሚወረስበት ነው ፕሬዚደንቱ ያስታወቁት። ይኸው ርምጃቸው ከባለተቋማት ዘንድ ትልቅ ተቃውሞ ቀስቅሶዋል።https://p.dw.com/p/E0cpዕቃ ለመግዛት የተሰበሰበው ህዝብምስል APማስታወቂያ