1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

   ዕርቅ በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ የካቲት 18 2013

«ዕርቅ በኢትዮጵያ» በሚል ርዕሥ ዛሬ ባዘጋጀዉ ዉይይት ላይ የተካፈሉ ባለሙያዎችና ሽማግሌዎች እንዳሉት ግጭትና ቀዉሶችን ለማስወገድ መንግሥት ከወሰዳቸዉ ርምጃዎች ይልቅ ልማዳዊዉ የግጭት አፈታት የከፋ ጥፋት እንዳይደርስ ረድቷል

https://p.dw.com/p/3pvTS
Äthiopien Empfang einer Delegation in Arbaminch
ምስል Fitsum Arega

ባሕላዊዉ ዕርቅና ዘመናዊ ፍትሕ በኢትዮጵያ

                           

ኢትዮጵያን የሚያብጠዉን ፖለቲካዊ፣ ጎሳዊ፣ ኃይማኖታዊና ማሕበራዊ ቀዉስን ለመፍታት ባሕላዊዉና እምነታዊዉ የግጭት አፈታት ስልት የተሻለ ዉጤት ማሳየቱ ተነገረ።የኢትዮጵያ የሠላም ሚንስቴር «ዕርቅ በኢትዮጵያ» በሚል ርዕሥ ዛሬ ባዘጋጀዉ ዉይይት ላይ የተካፈሉ ባለሙያዎችና ሽማግሌዎች እንዳሉት ግጭትና ቀዉሶችን ለማስወገድ መንግሥት ከወሰዳቸዉ ርምጃዎች ይልቅ ልማዳዊዉ የግጭት አፈታት የከፋ ጥፋት እንዳይደርስ ረድቷል።የዉይይቱ ተካፋዮች በተለይ የጋሞ ሕዝብን የዕርቅ ሥርዓት ትኩረት ሰጥተዉ ተነጋግረዉበታል።

ሠለሞን ሙጪ 

ነጋሽ መሐመድ

ኂሩት መለሰ