ዓ/አቀፍ የፍልሰት እና የልማት መድረክ7 ግንቦት 2006ሐሙስ፣ ግንቦት 7 2006የሰዎች ፍልሰት ለህብረተሰባዊ እና ለኤኮኖሚያዊ ዕድገት ፣ እንዲሁም ፣ በዓለም ድህነትን በመቀነሱ ረገድ የሚኖረው ሚና ትናንት በስዊድን መዲና ስቶክሆልም የተከፈተው በፍልሰት እና በልማት ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ መድረክhttps://p.dw.com/p/1C0fjምስል DW/T. Mehretuማስታወቂያ ያዘጋጀው ዓውደ ጥናት ዋነኛ የመወያያ ርዕስ ነው። በዚሁ የሦስት ቀናት የውይይት መድረክ ላይ ተሳታፊ የሆኑት ከ144 ሀገራት የተውጣጡ ልዑካን በአሁኑ ጊዜ እጅግ በተስፋፋው የሰዎች ፍልሰት በሚገባ ጥቅም ላይ ስለሚውልበት ጉዳይ ይመክራሉ። ቴድሮስ ምሕረቱ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ