ዓለም አቀፍ የርዳታ ጥሪ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ስደተኞች
ሐሙስ፣ መጋቢት 13 2010ማስታወቂያ
ይህ አሳሳቢ ሁኔታ የከፋ ችግር እንዳያስከትል በሚል እነዚሁ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለነዚህ ስደተኞች ምግብ ለማቅረብ የሚያስችላቸው ሰማንያ ሚልዮን ዩኤስ ዶላር ርዳታ በቀጣዮቹ አስር ቀናት እንዲቀርብላቸው ለለጋሽ ሀገራት ጥሪ አስተላልፈዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ