ዓበይት ክንዉን በ200920 ታኅሣሥ 2002ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 20 2002የአዉሮጳዉያኑ 2009ዓ,ም አሮጌ ሊባል በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ከፊታችን ቀርተዉታል።https://p.dw.com/p/LGZlማሮኮት የተሰኘዉ ማዕበልምስል APማስታወቂያዓመቱ በተሰጠዉ ተራ መሠረት ኃላፊነቱን ተወጥቶ ለቀጣይ ባለወር ተራ ሊለቅ ነዉና፤ በዚህ ዓመት በተፈጥሮ አካባቢና በጤናዉ ዘርፍ ስለነበሩ ዓበይት ክንዉኖችን እንቃኛለን ለዛሬ። አንዱ ዓመት ገዳም ሲባል ሌላዉ ተቃራኒዉን ይሸለማል፤ 2009ስ በየትኛዉ ቀንቶት በትኛዉ ከስሮ ይሆን፤ ለትዝብት እድል አግኝተናልና በጋራ እንፈትሸዉ፤ ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ