ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲ እና ሉዓላዊነትና ቅሬታዉ
ሰኞ፣ ጥር 1 2009ማስታወቂያ
ዓረና ትግራይ ለዲሞክራሲ እና ሉዓላዊነት የፖለቲካ ፓርቲ አራተኛ መደበኛ ጉባኤውን በማይጨው ከተማ ለማካሔድ አልቻልኩም አለ። የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አንዶም ገብረ ስላሴ በማይጨው የጀመሩት ጉባኤ በጸጥታ ኃይሎች መቋረጡን ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። የደቡብ ትግራይ ዞን ፖሊስ መምሪያ ወቀሳውን አስተባብሏል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
እሸቴ በቀለ
አርያም ተክሌ