ዓለም ዓቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን23 ኅዳር 2000ሰኞ፣ ኅዳር 23 2000ዓለም ዓቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በኢትዮጵያ ዘንድሮ በአዋሳ ነው የተከበረው ። ዕለቱ የተከበረውም « ምቹ ስራ ለአካል ጉዳተኞች » በሚለው መሪ ሀሳብ ነው ።https://p.dw.com/p/E87Sየአካል ጉዳተኞች በስራ ላይምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያዘንድሮ ዕለቱ በኢትዮጵያ የታሰበው ባለፈው ዓመት በታህሳስ ወር የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ የተስማማበትን የአካል ጉዳተኞች መብት የሚያረጋግጠውን ሰነድ ኢትዮጵያ እንድታፀድቅ ግፊት በማድረግ ነው ።