ዓለም ዓቀፉ የወንጀል ችሎትና አፍሪቃዉያን27 የካቲት 2001ዓርብ፣ የካቲት 27 2001መቀመጫዉ ዘ ሄይግ ኔዘርላንድስ የሆነዉ ዓለም ዓቀፉ ወንጀል ችሎት በሱዳኑ ፕሬዝደንት ላይ የወጣዉን የእስር ማዘዣ የአፍሪቃ መንግስታት ተቃዉመዉታል።https://p.dw.com/p/H74b...የተቃዉሞ ሰልፍ በካርቱም...ምስል APማስታወቂያበመልካም አስተዳደር፤ በሰብዓዊ መብት ጥበቃ፤ በዴሞክራሲ ግንባታና በልማት ለዉጥ ለመጡ የአፍሪቃ መንግስታት መሪዎች ትልቅ ሽልማት የሚሰጠዉ የሞ ኢብራሂም ድርጅት መስራችና መሪ ሞ ኢብራሂምና በዚሁ ድርጅት የአዉሮጳዉያኑ 2008ዓ,ም ተሸላሚ የሆኑት የቦትስዋና ፕሬዝደንትም ችሎቱ ወጥና ነፃ ፍርድ መስጠቱን በመጠራጠር ዉሳኔዉ ተቀባይነት የለዉም ነዉ ያሉት።