ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ፣20 የካቲት 2001ዓርብ፣ የካቲት 20 2001አዲስ አበባ ውስጥ በመስቀል አደባባይ በሚገኘው የትርዒት ቅጥር ግቢ ውስጥ፣ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ተመርቆ ተከፍቷል።https://p.dw.com/p/H2npየኢትዮጵያ ቡና ጥራት ሲፈተሽ፣ምስል AP Photoማስታወቂያ ለ 126 የሀገር ውስጥና 116 የውጭ ሀገር የንግድ ድርጅቶች ተሳታፊዎች እንዲሁም ለአምባሳደሮች፣ ያእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያሰሙት፣ የዓለም አቀፉ ትርዒት አዘጋጅ፣ የ አዲስ አባባ የንግድና ማኅበራት ም/ቤት ሥራ አስኪያጅ አቶ ጋሻው አባተ ናቸው። ---ጌታቸው ተድላ---- Tekle Yewhala ,Hirut Melesse ►◄