«ዓለም አቀፍ የሰላም ዕለት» በአፍሪቃዉ ሕብረት
ዓርብ፣ መስከረም 9 2007ማስታወቂያ
በመድረኩ ንግግር ካሰሙት ሌላ ለሰላም ህይወታቸዉን ለሰዉ ሰማዕታት የህሊና ጸሎት በማድረግ የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። «ዓለም አቀፉ የሰላም ዕለት» በጎርጎረሳዉያኑ አቆጣጠር መስከረም 21 ቀን ታስቦ የሚዉለዉ የተመ ድ ከ 1981 ዓ,ም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተዘክሮ እንዲዉል ከደነገገ ወዲህ መሆኑ ይታወቃል። ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በአፍሪቃዉ ሕብረት ከሁለት ቀን ቀደም ብሎ ታስቦ ስለዋለዉ «ዓለም አቀፍ የሰላም ዕለት» በተመለከተ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ