ኦህዴድ ለተቃዋሚ ፓርቲዎች ያቀረበው ጥሪ
እሑድ፣ የካቲት 11 2010ማስታወቂያ
በተለይም በኦሮሚያ ክልል ለሚታዩ የለውጥ እንቅስቃሴዎች የክልሉ ገዢ ፓርቲ የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኦህዴድ የብዙዎችን ትኩረት መሳብ ጀምሯል። ለሕዝብ ጥያቄዎች ጆሮ መስጠቱን የገለጸው ኦህዴድ በቅርቡ በሀገር ዉስጥም ሆነ ውጭ ከሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር አብሮ ለመሥራት ጥሪዉን አቅርቧል። ጥሪዉን በአዎንታዊነት የተቀበሉለት እንዳሉ ሁሉ ጥያቄ እና ጥርጣሬያቸዉን የገለፁም አሉ። ውይይቱን በድምፅ ይከታተሉት።
ሸዋዬ ለገሠ
ልደት አበበ