ውይይት በጥቁር ህዝብ መዘከሪያ ወር3 የካቲት 2001ማክሰኞ፣ የካቲት 3 2001በአዲስ አበባው የጎቴ ገብረ ክርስቶስ ደስታ የባህል ማዕከል የጥቁር ህዝብ መዘከሪያ ወርን ምክንያት በማድረግ ውይይት ተካሄደ ።https://p.dw.com/p/Gr6vየመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ሴናተርምስል APማስታወቂያ መድረኩን ያዘጋጀው በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲ ሲሆን በውይይቱ ላይ የተገኙት በርካታ ተጋባዥ እንግዶች በጥያቄና መልስ ተሳትፈዋል ። ውይቱን የተከታተለው ጌታቸው ተድላ ተታዩን ዘገባ ልኮልናል ።