ውይይት በዓባይና በተፋሰስ ወንዞች ላይ29 መስከረም 2005ማክሰኞ፣ መስከረም 29 2005በዓባይ እና በተፋሰስ ወንዞች እንዲሁም ከዓባይ ወንዝ ግድብ ጋ በተያያዘ ባካባቢው ባሉ ሀገራት ውስጥ በሚታየው የፖለቲካ አቋምና አመለካከት ላይ ያተኮረ ውይይት ሰሞኑን በለንደን ብሪታንያ ተካሂዶዋል።https://p.dw.com/p/16N1fምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያ በዚሁ ውይይት ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰርና የዩኒቨርሲቲው ፕሬስ ክፍል ኃላፊ ዶክተር ያዕቆብ አርሰኖ አንድ ጥናታዊ ጽሑፍ አቅርበዋል። ሀና ደምሴ አርያም ተክሌ