የኢትዮጵያውያን ስብሰባ በብራስልስ
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 9 2010ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ እየተሰሙ ላሉት የዴሞክራሲ እና የመብት ጥያቄዎች የፖለቲካ መፍትሔ እንዲፈለግላቸው በስብሰባው የተገኙት ዶክተር ዲማ ነገዎ ጠይቀዋል። የብራስልስ ወኪላችን ገበያው ንጉሤ አነጋግሯቸዋል።
ገበያው ንጉሤ
አርያም ተክሌ