ዊኪሊክስ ስለኢትዮጵያና ኤርትራ1 ታኅሣሥ 2003ዓርብ፣ ታኅሣሥ 1 2003የአሜሪካንን የዲፕሎማሲ ምሥጢራዊ ሰነዶች ይፋ ማዉጣት የጀመረዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ ድረ ገጽ፤https://p.dw.com/p/QVYoጁሊያን አሳንጅምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያኢትዮጵያና ኤርትራንም የሚነካኩ የተወሰኑ መረጃዎችን ማዉጣት ጀምሯል። አንድ የአፍሪቃ ጉዳዮች ተንታኝ መረጃዎቹ ዩናይትድ ስቴትስ ከኢትዮጵያ ጋ ያላትን የቀረበ ወዳጅነትና ከኤርትራ ጋ ያላትን የሻከረ ግንኙነት ያሳያል ይላሉ። ዊኪልክስ በተከታታይ ይፋ የሚያደርጋቸዉ የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ምስጢራዊ መረጃ የአገሪቱን የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መናጡን ቀጥሏል። አበበ ፈለቀ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ