ዉኃን ለጤና መጠጣት4 ግንቦት 2007ማክሰኞ፣ ግንቦት 4 2007ዉኃ መጠጣት ለጤና እጅግ ተስማሚ መሆኑን የጤናም ሆኑ የስነምግብ ባለሙያዎች አዘዉትረዉ ይናገራሉ። ዉኃን የመጠጣት ልማድ ግን ብዙዎች የላቸዉም። በቀን ከሁለት ሊትር በላይ የሚጠጡ እንዳሉ ሁሉ አንዳንዶች እንደዉም አይጠማንም ይላሉ? እርስዎስ ከየትኛዉ ይሆኑ?https://p.dw.com/p/1FOpJማስታወቂያ