1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወጣቶች፤ አልክሆልና ትንባሆ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 11 2002

በአደጉ አገራት የአልክሆል መጠጦችንም ሆነ ትንባሆ መግዛት የሚችሉ ሰዎች እድሜ በግልፅ ህግ ወጥቶለት ደንቡም ተከብሮ ይታያል።

https://p.dw.com/p/KC4U
ጠንቅ አለዉምስል AP

የመንግስታቱ ጥረት ቢያንስ ታዳጊዎች በለጋ እድሜያቸዉ በሱስ ተጠምደዉ አእምሯቸዉ እንዳይደነዝዝ፤ የወደፊት ተስፋቸዉ እንዳይደበዝዝ ለማድረግ ቢሆንም ያንን ጥሰዉ የሚያጨሱና የሚጠጡ ፈፅመዉ የሉም አይባልም። ወደእኛዉ አገር ስንመጣ ሁኔታዉ ምን ይመስላል የሚለዉን ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከትዝብቱ እንዲህ ያካፍለናል

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ