ወጣት እስላማዊ ፅንፈኞች በለንደን እና የጀርመን ጦር ሰራዊት ምግባር10 ኅዳር 2001ረቡዕ፣ ኅዳር 10 2001በዓለም ዓቀፍ ደረጃ እየተቀያየረ በመጣው የአሸባሪዎች አካሄድ የተነሳ የጀርመን ፌደራል ጦር ሰራዊት ድርሻ እያወዛገበ ነውhttps://p.dw.com/p/Fxaxየፌደራል ጀርመን ወታደሮችምስል APማስታወቂያበኢንተርኔት እየተሰራጨ ያለው ወጣት እስላማዊ ፅንፈኝነትን ከሀይማኖታዊ ገድል እና ከሂፕሀፕ ሙዚቃ ጋር ማዛመድ አደገኛ አዝማሚያ እየያዘ ነው ።