ወጣት ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ቴአትር8 ነሐሴ 2006ሐሙስ፣ ነሐሴ 8 2006በኢትዮጵያ ረጅም እድሜ ያስቆጠረው የቴአትር ጥበብ ዛሬም በአዲስ አበባ መድረኮች የተወሰነ ነው። ሙያውን የሚያስተምሩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መበራከት ቢታይም ወጣት ተመራቂዎች ግን በሥራ ለመሠማራት እድሉን ማግኘት ከባድ ነው ሲሉ ይደመጣሉ።https://p.dw.com/p/1Cv1Dማስታወቂያ