ወጣቱና የዕረፍት ጊዜው30 ሰኔ 2005እሑድ፣ ሰኔ 30 2005የወጣቶች ዓለምhttps://p.dw.com/p/192KGማስታወቂያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ተማሪዎች በአሁኑ ሰዓት በዕረፍት ላይ ይገኛሉ። ለመሆኑ የዕረፍት ጊዜያቸውን እንዴት ለማሳለፍ አስበዋል?በከተማ እና በገጠር ያሉ ወጣቶችን አነጋግረናል። «ወጣቱና የዕረፍት ጊዜው» የዛሬው የወጣቶች ዓለም ርዕስ ነው። ልደት አበበ ሒሩት መለሰ