ወደቀያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮች ስጋት ከደቡብ
ሐሙስ፣ ግንቦት 15 2011ማስታወቂያ
ነዋሪዎቹ መልሶ ለመቋቋም የሚያስፈልጋቸው ድጋፍ እየተደረገላቸው ቢገኝም እስከአሁን የአጥፊዎች በሕግ ጥላ ስር አለመዋል ከፍተኛ የደህንነት ሰጋት እንደፈጠረባቸው ለዶይቼ ቬለ DW ተናግረዋል። ወደ የቀያቸው የተመለሱ ተፈናቃዮችን ባሉበት ስፍራ ተገኝቶ የተመለከተው የሐዋሳው ዘጋቢያችን ሸዋንግዛው ወጋየሁ ተጨማሪ ዘገባ አለው።
ሸዋንግዛው ወጋየሁ
ሸዋዬ ለገሠ
ተስፋለም ወልደየስ