1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወይዘሪት ብሪቱካን፤ በርሃብ አድማ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 27 2001

ምርጫ 97ትን ተከትሎ በተፈጠረዉ ዉዝግብ ከ18ወራት እስር በኋላ በይቅርታ የተፈቱት የአሁኑ የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ መንበር ወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ የተደረገላቸዉ ምህረት ተነስቶ ወደወህኒ ከወረዱ ሳምንት ሞላቸዉ ዛሬ።

https://p.dw.com/p/GSUq
የአገሪቱ ፕሬዝደንት
የአገሪቱ ፕሬዝደንትምስል picture-alliance/ dpa

ሊቀመንበሯ በታሰሩበት ወህኒ ቤት በርሃብ አድማ ላይ እንዳሉና ከልጃቸዉና ከእናታቸዉ በቀር ማንም ሊያያቸዉ እንደማይችል የፓርቲዉ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ

ገልጸዋል።