1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ወይዘሪት ቡርቱካን ሚዴቅሳ የዓመቱ ታላቅ ሰው ተባሉ

ሰኞ፣ ጳጉሜን 2 2001

እንዲሁም በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል በትናንትው ዕለት ተጠናቋል ። በፌስቲቫሉ ላይ ከሰሜን ምዕራብ አሜሪካ እና ከካናዳ ግዛቶች የተውጣጡ የኢትዮጵያ የስፖርት ቡድኖች ተካፍለዋል ።

https://p.dw.com/p/JVXO
ምስል AP GraphicsBank/DW

ቫንኮቨር ካናዳ ውስጥ ለሁለት ቀናት የተካሄደው በሰሜን ምዕራብ አሜሪካ በዚሁ ዝግጅት ላይ የካናዳ የኢትዮጵያ ማህበረብ አባላት በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀ መንበር ሰይመዋቸዋል ። ለወይቀሪት ቡርቱኳን ቤተሰቦች መርጃ የሚውል የገንዘብ ማሰባሰቢያ ስነ ስርዓትም አካሂደዋል ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ ፣ ሒሩት መለሰ