ወቀሳ የበዛባቸው ታቦ ምቤኪ7 ሐምሌ 2000ሰኞ፣ ሐምሌ 7 2000«ታሪክ የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ታቦ ምቤኪን የሚያስታውሳቸው ችግሮችን ለማስወገድ የሚቻልበትን ሁነኛ ርምጃ ባለመውሰዳቸው ይሆናል።» ዙድዶይቸ ጋዜጣhttps://p.dw.com/p/Eblyፕሬዚደንት ታቦ ምቤኪ በሀራሬ ከዚምባብዌው አቻቸው ሮበር ሙጋቤ ጋርምስል APማስታወቂያ« በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ደንታ ቢስነት ሶማልያ የመረጋጋት ዕድሏ መንማና ሆኖዋል። » ዘ ኤኮኖሚስት