ወሲባዊ ጥቃት በኢትዮጵያ21 ኅዳር 2007እሑድ፣ ኅዳር 21 2007በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን ወሲባዊ ጥቃት አሳሳቢ ነው ተባለ። በ17 ዓመቷ ታዳጊ ሐና ላላንጎ ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተፈጽሞባት ህይወቷ ካለፈ በኋላ ድርጊቱ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ቁጣን ቀስቅሷል።https://p.dw.com/p/1DxLhማስታወቂያ