ኮከብ ቆጠራና ስነፈለክ18 ጥር 2003ረቡዕ፣ ጥር 18 2003ከዋክብት፤ ፀሐይና ጨረቃ፤ ለጊዜና ዘመን መቀመሪያ ብቻ ሳይሆን በሰዎች ባህሪ፤ ህይወትና መጻኤ እድልም ሳይቀር ሚና እንዳላቸዉ የሚያምኑ ወገኖች አሉ።https://p.dw.com/p/Qvikየደለዊ ነፋስ /Aquarius/መመሰያምስል picture-alliance/ maxpppማስታወቂያከጥንት ጀምሮ፤ ዛሬም ሰለጠነ በሚባለዉ ዓለም ሳይቀር ሰዎች የየዕለት ዉሏቸዉን ሳይቀር በከዋክብት አዟዟሪና አዋዋል አንፃር የሚተነበዩ ነገሮችን ተንተርሰዉ ሲንቀሳቀሱ ይታያል። በዚህ ዘርፍ ጥናትና ምርምር የሚያደርጉ ባሙያዎች ታዲያ ይህንን መና የሚያደርግ የምርምር ዉጤታቸዉን ይዘዉ ብቅ ብለዋል። ኮከብ ቆጠራ ድሮም ስነፈለክ እንዳልነበረ ይናገሩ ነበርና። ተክሌ የኋላ ሸዋዬ ለገሠ