ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ እና የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ ጉዳይ9 ሚያዝያ 2002ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 9 2002የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ መንግስት በሀገሩ የተሰማራው የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ፡ ሞንዩክ እንዲወጣ ጠይቋል።https://p.dw.com/p/MyhBየኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ መንግስት ፕሬዚደንት ዦሴፍ ካቢላምስል AP Photoማስታወቂያበዚሁ አሳሳቢ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ዛሬ ወደዚችው ሀገር አንድ ቡድን ልኳል። አርያም ተክሌ/መስፍን መኮንን