ኮንትሮባንድና አንፃሩ ርምጃ በደቡብ ኢትዮጵያ
ረቡዕ፣ ኅዳር 1 1997ማስታወቂያ
ይኸው መሰናክል ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በምሥራቅና በደቡብ ተሥፋፍቶ ነው የሚገኘው። የአዋሳው ወኪላችን ፀጋዮ እንደሻው በሀገሪቱ ደቡብ ያለው ኮንትሮባንድ ንግድ እና የመንግሥታዊ ቁጥጥሩም ርምጃ ምን እንደሚመስል ለመገንዘብ ሰሞኑን እስከ ሞያሌ ተጉዞ ስለዚሁ ትዝብቱ አንድ ዘገባ አስተላልፎልናል። ዛሬ ታዲያ፥ በሞያሌ ልዩ የጉምሩክ ተወካይ-ኃላፊ የሆኑት አቶ ፀጋዬ ገብሩ እና የወረዳው የእንስሳት ግብይት፣ ቆዳና ሌጦ ጉዳይ ተከታታይ-ኤክስፐርት አቶ በየነ በቀለ የሰጡት መግለጫ የታከለበትን የፀጋዬ እንደሻውን ዘገባ ነው የምናሰማችሁ።