ክትትል የሚሻዉ የሴቶች ጤና3 የካቲት 2001ማክሰኞ፣ የካቲት 3 2001በአገራችን ተስፋፍቶ የኖረዉ የሴትን ልጅ የመዋለጃ አካላት መቁረጥ ጊዜያዊም ሆነ ዘላቂ የጤና እክል ያስከትላል።https://p.dw.com/p/Gr3s....ጥንቃቄ ለሴቶች...ምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያሴቶች በዚህ አስከፊ ልማዳዊ ተግባር ሰበብ ለተለያዩ የማህፀን ህመምና የወሊድ ችግሮች ይዳረጋሉ። ከዚህም ሌላ በአገራችን ተከታታይ ምርመራ ባለማድረግ መዘዝ በቀላል ህክምና ሊድን የሚችለዉ የማህፀን ጫፍ ነቀርሳ የብዙዎችን ህይወት ከማጨለም አንስቶ እስከማሳለፍ ይደርሳል።