ኬንያ እና አዲስ የአሸባብ የጥቃት ዘዴ5 መስከረም 2009ሐሙስ፣ መስከረም 5 2009ሽብርተኝነት በአፍሪቃ አዲስ ገፅታ እየያዘ መምጣቱን ተገለጸ። የምሥራቅ አፍሪቃ ቀንድ የእስልምና አጥኚ ስቲግ ያርለ ሀንዘን እንዳሉት፣ ፅንፈኛው የሶማልያ ቡድን አሸባብ ባለፈው እሁድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶስት ሴቶች በኬንያ ሞምባሳ አንድ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ያስፈጸመው ጥቃትhttps://p.dw.com/p/1K3FSምስል picture-alliance/AP Photoማስታወቂያ ፣ቡድኑ ሴቶችን ለሽብር ጥቃት መጠቀሚያ መሳሪያ ማድረግ መጀመሩን አመላካች ነው። ሊዮኒ ካል / ፀሐይ ጫኔ አርያም ተክሌ