ኬንያና የሽምግልናው ጥረት15 ጥር 2000ሐሙስ፣ ጥር 15 2000በኬንያ ከፕሬዚደንታዊው ምርጫ በኋላ ለተፈጠረው ውዝግብ መፍትሄ ለማፈላለግ በፕሬዚደንት ምዋይ ኪባኪና በተቃውሞው ወገን የሽምግልና ጥረት የጀመሩት የቀድሞው የተመድ ዋና ጸሀፊ ኮፊ አናን ዛሬ ከሀገሪቱ ፕሬዚደንት ኪባኪ ጋር ከተወያዩ በኋላ የወጡ ዘገባዎች እንዳስታወቁት፡ ኪባኪ ከተቀናቃኛቸው የተቃዋሚው ቡድን፡ ODM መሪ ራይላ ኦዲንጋ ጋር በቀጥታ ለመደራደር ተስማምተዋል።https://p.dw.com/p/E0Zkኮፊ አናንምስል APማስታወቂያ