ከ9 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን እርዳታ ይፈልጋሉ
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 10 2008ማስታወቂያ
በፖለቲካዊ ቀውስ የምትታመሰው ኢትዮጵያ ኤል-ኒኖ በሚባለው የአየር ጠባይ ለውጥ ምክንያት ለምግብ እጥረት ለተጋለጡ ከ9 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን ለመመገብ አሁንም ድጋፍ ትፈልጋለች። ቀደም ብሎ በአገሪቱ በተፈጠረው ድርቅ ምክንያት የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር 10.2 ሚሊዮን የነበረ ቢሆን አሁን በ500,000 አካባቢ መቀነሱ ተነግሯል። የዓለም ምግብ ድርጅት በድርቅ ለተጠቁ ወገኖች 132 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ገልጧል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
እሸቴ በቀለ
ሸዋዬ ለገሰ