ከ40 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት ተክሌ የኋላ7 ሰኔ 2007እሑድ፣ ሰኔ 7 2007ከእድሜዉ አብዛኛዉን ክፍል በጋዜጠኝነት አሳልፏል፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ ጋዜጠኝነት እንደዛሬዉ በየዘርፉ ሳይስፋፋ፤ እንደብርቅ እየታዩ በሙያዉ ካገለገሉ ጥቂት አንጋፋ ጋዜጠኖች አንዱ ነዉ። አሁን ለጡረታ በቃ። የጡረታ የእረፍት ጊዜዉን ግን በሌሎች ተሰጥኦዉቹና ዝንባሌዉ ማንነቱን ሊያሳይ አልሟል።https://p.dw.com/p/1FgXnማስታወቂያ