ከፍተኛው የዩኤስ አሜሪካ ሽልማት ለአንጌላ ሜርክል
ረቡዕ፣ ሰኔ 1 2003ማስታወቂያ
የክብሩ ኒሻን ሽልማት አሰጣጥ ስነ ስርዓት ሜርክል በዩኤስ አሜሪካ ባካሄዱት እና ባለፈው ሰኞ በአንድ የታወቀ የዋሽንግተን ሬስቶራንት በተጀመረው ይፋ ጉብኝታቸው ላይ ትልቅ ቦታ ይዞዋል። ሁለቱ ወገኖች በአትላንቲክ ማዶ ለማዶ በሚገኙት ሀገሮቻቸው መካከል በተለይም ጀርመን የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱ በሊቢያ ላይ ባሳለፈው ውሳኔ ላይ ድምጽ ሳትሰጥ ያለፈችበት ድርጊትዋ የተነሳ የተፈጠረውን አለመግባባት ለማስወገድ ጥረት አድርገዋል።
ክሪስቲና ቤርግማን
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ