ከድንቅነሽ (ሉሲ) እስከ ዘመኑ ሰው፣ 1 ግንቦት 2004ረቡዕ፣ ግንቦት 1 2004ፈረንሳይ ውስጥ፤ ሊዮን አቅራቢያ ፤ በ ቪለርባን ከተማ ባለፈው ሳምንት ውስጥ ፤ ከድንቅነሽ (ሉሲ)እስከ ዘመኑ ሰው፤ የቅድመ ሰውን አመጣጥ የሚያሳይ፤ የሥነ ሰብእና የሥነ-ቅርስ ዐውደ ርእይ ለህዝብ እይታ ቀርቦ ነበር። ትርዒቱንም ሆነhttps://p.dw.com/p/14sUMምስል Dikka Research Projectማስታወቂያ ዐውደ ርእዩን ያዘጋጀው ፤ የኢትዮጵያን ባህልና ታሪክ ለፈረንሳውያን ፣ ብሎም ለቀሪው ዓለም በማስታዋወቅ ፣ ግንዛቤ እንዲፈጠር ጥረት የሚያደርገው፣ ከተመሠረተ አያሌ ዓመታት ያስቆጠረው፣ የፈረንሳይ ፣ የኢትዮጵያና የምሥራቅ አፍሪቃ ማኅበር ነው። ስለ ዐወደ ርእዩ ፤ ሃይማኖት ጥሩነህ የሚከተለውን ዘገባ ልካለች። ሃይማኖት ጥሩነህ ሸዋዬ ለገ ሠ