ከደ/ኢትዮጵያ የሚፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን20 መጋቢት 2004ሐሙስ፣ መጋቢት 20 2004በደቡብ ኢትዮጵያ፣ ቤንጂ ማጂ አካባቢ ከሚገኙ 22 ወረዳዎች ፤በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን መፈናቀላቸው እየተነገረ ነው። በተጠቀሰዉ የሐገሪቱ ክፍል በሃያ ሁለት ወረዳዎች ላለፉት ከአስር እስከ ሰላሳ ዓመታት የኖሩ እና የአማራዉ ብሄረሰብ፤https://p.dw.com/p/14STXማስታወቂያ ተወላጆች የሆኑ ኢትዮጵያውያን፤ በአካባቢው ባለሥልጣናት በግዳጅ ተፈናቅለው መድረሻ ማጣታቸውን እየገለጡ መሆናቸውን ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ታደሰ እንግዳዉ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ