1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ከኦሮሚያ የተፈናቀሉት አርጎባ እና አማሮች ጥሪ

ሰኞ፣ መጋቢት 30 2011

ከኦሮሚያ ክልል ከመተሐራ ተፈናቅለው ከአፋር ክልል አዋሽ ከተማ ተጠልለው የሚገኙ ከ700 የሚልቁ የአርጎባ እና አማራ ብሔረሰብ ተወላጆች በቂ የምግብ ርዳታ እና ንፁሕ ውኃ እያገኘን አይደለም ሲሉ የድረሱልን ጥሪ አሰሙ።

https://p.dw.com/p/3GT9g
Afar-Region in Äthiopien
ምስል picture-alliance / africamediaonline

«በግለሰቦች ግቢ ተጠግተን ዝናብ እየወረደብን ነው»

 ተፈናቃዮቹ ለዶይቼ ቬለ (DW) እንደተናገሩት መጠለያ ስለሌላቸው እየዘነበ ያለው ዝናብ በላያቸው ላይ እየወረደ ነው። ተፈናቃዮቹ ወደሚገኙበት ተጉዞ ሁኔታቸውን የተመለከተው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ከስፍራው ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ