ከሰዎች ለሰዎች የኖሩት ሰዉ ስንብት25 ግንቦት 2006ሰኞ፣ ግንቦት 25 2006«ሥንብት እንደማልወድ ታዉቂያለሽ አለኝ» አሉ ፀሐፊዋ።ግን እንደ ፊልም ተዋኝ ሮሚ ሽናይደር በሞተችበት-እንደ ሚሊዮን ኢትዮጵያዉን «አባት»- የአባቶች ቀን በሚከበርበት ዕለት-ተሰናበቱ።ሐሙስ ግንቦት-29 2014።86 ዓመታቸዉ ነበር።ካርል ሐይንስ በም።https://p.dw.com/p/1CAlpማስታወቂያ