ኦባማ፣ ስለህገ- ወጥ ስደተኞች ያወጡት ትዕዛዝ12 ኅዳር 2007ዓርብ፣ ኅዳር 12 2007የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በሀገራቸው ቴሌቪዥን ቀርበው እንደተናገሩት በዩናትድ ስቴትስ የሚገኙ 5 ሚሊዬን የሚጠጉ ህገ ወጥ ስደተኞች፣https://p.dw.com/p/1DrL4ምስል Reuters/Huffakerማስታወቂያ እዛው ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ በህጋዊ መንገድ መቆየት የሚችሉበት የፖሊሲ ለውጥ መደረግ ይኖርበታል።ይህ በምን ዓይነት አሰራር ይፈፀማል? የትኞቹን ስደተኞች በግዳጅ ወደ ሀገራቸው መመለስ ያሰጋቸዋል? በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘውን ወኪላችን አበበ ፈለቀን እዚህ ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ። አበበ ፈለቀ ልደት አበበ ተክሌ የኋላ